መዝገበ ቃላት - አትሮንስ ዘተዋሕዶ

አትሮንስ ዘተዋሕዶ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብበት ድኅረ ገጽ ነው።

Breaking

Post Top Ad

Responsive Ads Here

መዝገበ ቃላት

የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት

ሃይማኖት፦ ቃሉ እምነት ማለት ነው። ሃይማኖት፥ በአሁኑ አነጋገር የነገረ መለኮትን ትምህርት፣ የአምልኮትን ሥርዓት፣ ከእምነትም የተነሣ የሰውን አካኤድ ያጠቃልላል። የሃይማኖት መሠረት የሰው ምርምር ሳይሆን የእግዚአብሔር የራሱ በተፈጥሮና በመጽሐፍ ቅዱስ መገለጥ ነው። ለዚህም መገለጥ ሰው የሚሰጠው ተገቢ የሆነ የአፀፋ ምላሽ ማመንና መታዘዝ ነው። /፪ ጢሞ ፬፥፯፤ ይሁ ፫፥፳፤ ፩ ቆሮ ፪፥፲፩-፲፮/

መዝገበ ቃላት መጽሐፍ
http://redawubelibrary.files.wordpress.com/2013/11/e18ba8e18898e18cbde18890e18d8d-e18985e18bb1e188b5-e18898e18b9de18c88e189a0-e18983e1888be189b5.pdf

Post Bottom Ad