ጥቅምት 3ቀን መታሠቢያቸው የሆኑ ቅዱሳኖች እናስተዋውቆት::
- ቅዱስ ነአኩቶ ለአብ የቅዱሱና የንጉስ ላሊበላ ወንድም ልጅ ነው:
- አቡነ ዜና ማርቆስ ዘጽልላሽ ዞረሬ:
- አቡነ መድኃኒነ እግዚእ ዘትግራይ አዲግራት:
- አቡነ ፍሬ ካህን ዘትግራይ ተንቤን:እነዚ ከላይ የተጠቀሱ ሁሉ ኢትዮዽያውያን ናቸው:
- መጋቢ ብሉይ ቅዱስ ፋኑኤልና:እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት:
- አባ ሊባኖስ ዘሮም ዘመጣዕ:
- አባ ስምኦን ሊቀ ዻዻስ:
- ቅድስት ማርያም የአላዘር እህት:
- ቅድስት ታኦድራ :
- ቅዱስ ጎርጎርዮስ ዘአርማንያ ልደቱ: ወርሀዊ መታሠቢያ በዓላቸው ሲሆን: ሀዲስ ጊዮርጊስ የተባለው ሰማዕት እረፍቱ
- facebook likes =====> https://www.facebook.com/%E1%88%98%E1%88%AD-%E1%89%80%E1%88%B2%E1%88%B5-%E1%8A%95%E1%8C%8B%E1%89%B1-%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A0-192432180963302/