ኦርቶዶክሳዊ የመዳን ትምህርት (ነገረ ድኅነት) ክፍል አንድ

Tuesday, October 22, 20190 comments
መግቢያ

የቤተ ክርስቲያን መሠረቷና ሀብቷ በእግዚአብሔር የተሰጣት ሃይማኖት ነው፡፡ በቤተ ክርስቲያን ውስጥ የኢየሱስ ክርስቶስ አካላት ሆነው የተሠሩትንና በመሠራት ላይ ያሉትን ምእመናን አንድ የሚያደርጋቸው ይህ ሃይማኖት ሲሆን አንድነታቸው የሚገለጠው ደግሞ በሱታፌ ምሥጢራት አማካይነት ነው፡፡ ቤተ ክርስቲያን ከተሰጣት ሃይማኖት ደግሞ ነገረ ድኅነት ከኢየሱስ ክርስቶስ ምሥጢረ ሥጋዌ ጋር መሠረቷና ጉልላቷ ነው፡፡ ቤተ ክርስቲያናችንን ከሌሎች የእምነት ድርጅቶች በዋናነት የሚለያት የመዳን ትምህርቷ ነው፡፡ የመናፍቃንን ትምህርት የማትቀበለውም የመዳን ትምህርታቸው የተሳሳተና እግዚአብሔር የሰጠንን የመዳን ጸጋ ለማግኘት የማያስችል የስህተትና የጥፋት መንገድ ስለሆነ ነው፡፡

መዳን የሚለው ቃል እንደ አገባቡ የተለያየ መልእክት ወይም ትርጉም ሊኖረው ይችላል፡፡ ለምሳሌ ያህል መዳን የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከተለያዩ ዓይነት ችግሮችና ጥፋቶች ስለ መዳንና ነጻ ስለ መሆን ተነግሮ እናገኛለን፡፡ ለምሳሌም፡- ኖኅ ከጥፋት ውኃ መዳኑ (ዘፍ. 6-9)፣ ሎጥ በሰዶምና በገሞራ ላይ ከደረሰው የእሳትና የዲን ቃጠሎ መዳኑ (ዘፍ. 19)፣ ንዕማን ሶርያዊ ከነበረበት ለምጽ በዮርዳኖስ ወንዝ ታጥቦ መዳኑ፣ ሕዝበ አይሁድ ከሐማ ተንኮል በአስቴርና በመርዶክዮስ ምክር ለሦስት ቀናት ባደረጉት ጾምና ጸሎት መዳናቸው፣ እስራኤላውያን በሙሴ መሪነት ከግብጽ ባርነት ነጻ መውጣታቸውና ከሞተ በኩር መዳናቸው፣ ደቀ መዛሙርቱ በባሕር ላይ ሲጓዙ ሳለ ኃይለኛ ማዕበል በተነሣባቸው ጊዜ “አድኅነነ ከመ ኢንሙት - ጌታ ሆይ አድነን” ብለው መጮኻቸውና ጌታም ማዕበሉን ጸጥ አድርጎ እነርሱን ከጭንቀትና ከጥፋት ማዳኑ (ማቴ. 823-27)፣ ቅዱስ ጳውሎስ ወደ ሮም ታስሮ በመርከብ ሲወሰድ ሳለ አብረውት ከነበሩት ሰዎች ጋር ከደረሰባቸው ከባድ አደጋ መዳናቸው (የሐዋ. 2731)፣ በአጠቃላይ ከተለያዩ ክፉ ነገሮች መዳን (2 ጢሞ. 418)፤ እነዚህ ሁሉ “መዳን” ተብለው ተገልጸዋል፡፡ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዘመነ ሥጋዌው ከልዩ ልዩ ዓይነት ደዌና ችግር ያዳናቸውና የፈወሳቸው ብዙ ሰዎች ነበሩ፡፡ እነዚህ ሁሉ ከየችግሮቻቸው በጌታችን ቸርነት ተፈውሰዋል፣ ድነዋል፡፡ 
ሆኖም በነገረ ድኅነት ትምህርት “መዳን” ስንል እነዚህንና መሰሎቻቸውን ማለታችን አይደለም፡፡ እነዚህ ከላይ የተገለጹት ዓይነት መዳኖች ለጊዜው ሲደረጉ መልካምና ጠቃሚ መሆናቸው ባይዘነጋም ነገር ግን ጊዜያዊና በዚህ ዓለም ተወስነው የሚቀሩ ነገሮች ናቸው፡፡ እነዚህ ነገሮች በአብዛኛው “ፈውስ” ተብለው የሚጠሩ ናቸው፡፡ በነገረ ድኅነት ትምህርት "መዳን" ስንል ግን የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን ትእዛዝ በማፍረሱ ምክንያት የደረሱበትን ተደራራቢ ውድቀቶች፣ ቅጣቶች፣ ከጸጋ መራቆቶችና የባሕርይ መጎሳቆሎች እና ኋላም በእግዚአብሔር ልዩ ምክር በኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋዌ በመንፈስ ቅዱስ የተሰጠውን መዳን ማለታችን ነው፡፡ ስለዚህ “ፈውስን” እና “መዳንን” ለይቶ መረዳትና ማስረዳት በጣም አስፈላጊ ነገር ነው፡፡   
የመዳን ትምህርት ከትምህርቶች ሁሉ ዋናውና የመጀመሪያው ነው፡፡ ምክንያቱም የክርስትና ሃይማኖት የመዳን ሃይማኖት ስለሆነ ነው፡፡ ከዚሁም ጋር የሰው ልጅ ዘለዓለማዊ ሕይወቱን በተመለከተ የማያቋርጥ ውሳጣዊ ፍለጋና ሕሊናዊ ጥያቄ ያለበት በመሆኑ በመጀመሪያ ሊመለስለትና ሕሊናውን ሊያሳርፍበት የሚገባው ጉዳይም ይኽ በመሆኑ ነው፡፡ የሰው ልጅ የሚኖረው በዚህ ዓለም ላለው ለጥቂቱ ዘመን ብቻ ሳይሆን ከዘመን ውጭ ለሆነው ዘለዓለማዊነት ስለሆነና ሊሆንም ስለሚገባው ነው፡፡ የመዳን ትምህርት (ነገረ ድኅነት) እንዲህ የመኖራችን ዓላማና የክርስትና ምንነትና መሠረት ስለሆነ የትምህርት ሁሉ መዓዝን ነው፡፡ አስተምህሮዎችና አስተሳሰቦች ሁሉ የሚመዘኑትና የሚለኩት በነገረ ድኅነት መለኪያነትና ሚዛንነት ነው፡፡ የመናፍቃን ኑፋቄም ኑፋቄነቱና ጎጂነቱ ግልጽ ሆኖ የሚታየውና ስህተትነቱ የሚጋለጠው በነገረ ድኅነት ሚዛንነት ሲመዘን ቀልሎ ስለሚገኝ ነው፡፡ ስለሆነም ነገረ ድኅነት የአስተምህሮዎችና የአስተሳሰቦች ሁሉ ማንጠሪያና መለኪያ ነው፡፡     
ምዕራፍ አንድ

1.1 yxÄM xwÄdQ

XGz!xB/@R xM§K xMST qN Ñl# ›lMN b|n F_rT XÃSg@- µzUj b“§ b6¾W qN ¬§q$N y|n F_rT XNGÄ sWN f-rÝÝ yb@t KRStEÃÂCN l!”WNT Slz!H g#ÄY s!ÃSrÇ «xND dG sW የሚወደውን ወዳጁን s!UBZ xSqDä b@t$N½ mBL m--#N l@§WNM ngr XNÄ!ÃzUJ XGz!xB/@R xSqDä y¸tnFsW xyR½ y¸-ÈWN W`½ y¸b§WN MGB½ y¸ñRÆTN gnT XNÄ!h#M lxNKé ltzKé yçn#TN h#l# µzUj b“§ xÄMN f-rWÝÝ´

xÄM ytf-rW bnÚnT yz!H ›lM g™ X x²™ çñ l!ñR nWÝÝ bXGz!xB/@R xRxàmLK ytf-r Bc¾ F-#R nWÝÝ «sWN bmLµCN XNd Múl@ÃCN XNF-R¿ yÆ?R ›ƒCN wæCN XNSúTN MDRN h#l#½ bMDR §Y y¸Nqúqs#TNM h#l# YGz#ÝÝ´ zF. 1Ý26 XGz!xB/@R lxÄM ÃlWN FQR b|n F_rt$½ xKBé xLö bxRxÃW bMúl@W bmF-„½ kRs# b¬C bs-W yg™nT |LÈN ሁሉ ¬WÌLÝÝ

:i blS lMN tf-rC)

:i bls ytf-rCWÝ(

  1. xÄM lXGz!xB/@R ÃlW FQR XNÄ!gl_ nWÝÝ

xNÄND yê/N «:i bls ÆTf-R ñé xÄM ÆLtúútM nbR´ XÃl# yä" q$+T YöÅl#ÝÝ XGz!xB/@R lxÄM ÃlW FQR kmF-R XSk mGïT ÆlW tgLÈ*LÝÝ yxÄMS) yxÄM FQR y¸¬wqW dGä yfȶWN ?G TX²Z b¥KbR nWÝÝ g@¬CN mD`n!¬CN x!ys#S KRSèS «TX²z@ bXRs# zND ÃlCW½ y¸-B”TM y¸wd" XRs# nW´ b¥lT XNÄSt¥rNÝÝ×/. 14Ý21ÝÝ  yXGz!xB/@R wÄJ lmÆL h#lT ngéC ÃSfLUl# ማለት ነውÝ-

   1. «TX²z@ bXRs# zND ÃlCW´ yXGz!xB/@R TX²Z ÃlW
2. «y¸-B”TM´ yXGz!xB/@RN TX²Z y¸-BQ

yxÄM FQR Y¬wQ zND XGz!xB/@R TX²Z mS-T½ xÄMM m-bQ nbrbTÝÝ bmçn#M :i blS y?G ²F ç ts-CWÝÝ «kgnT ²F h#l# Tb§lH¿ ngR GN mLµMN KûN k¸ÃS¬WqW ²F xTB§¿ kXRs# bb§H qN äTN Tä¬lH´ zF. 2Ý16 YHN TX²Z b¥KbR xÄM kKB„ úY¯DLbT k[UW úYqnSbT lsÆT ›m¬T mñ„N l!”WNT ይናገራሉÝÝ «TX²z#N y¸-BQ bXRs# Yñ‰L¿ XRs#M YñRb¬LÝÝ´ XNd tÆl xÄM bXGz!xB/@R b@T XGz!xB/@RM bxÄM Lb# ñ„ÝÝ 1¾ ×/. 3Ý24

2. F-#Rnt$ Y¬wQ zND

Ä!ÃBlÖS F-#Rnt$N rSè fጣሪ ነኝ b¥lt$ bT:b!t$ wdqÝÝ Slz!HM XGz!xB/@R lxÄM  F-#R mçn#N fȶ XNÄlW yM¬úWQ MLKT (የፍጡርነቱ፣ የተገ™nt$ ¥S¬wš) s-WÝÝ TX²Z s+ XNÄlW TX²Z tqÆY bmçn# ¬wq «h#l#N G² b!ÆLM´ h#l#N µSg²lT kXGz!xB/@R b¬C mçn# xDRG x¬DRG b¸lW ?G ¬wqÝÝ

3. nÉ f”Ç Ygl_ zND

yxND sW nÉ f”Ç y¸¬wqW ymMr_ mBT s!ñrW nWÝÝ Ãlblz!à GN mm¶Ã XN©! nÉ f”D xYçNMÝÝ XGz!xB/@RM lxÄM «kgnT ²F h#l# Tb§lH¿ ngR GN mLµMN KûN k¸ÃS¬WqW ²F xTB§¿ kXRs# bb§H qN äTN Tä¬lH´ የሚል ሞትና ሕይወትን የሚያስመርጥ ቃል ተናገረው፡፡ zF. 2Ý17 xÄM h#lT MRÅ ts-WÝÝ y¸b§cW l@lÖC ²æC y¥Yb§T :i blSÝÝ l@lÖCN ²æC b!b§ b?YwT Yñ‰LÝÝ :i blSN b!b§ GN Yä¬LÝÝ XúT W` kðt$ qRïl¬L wd wddW X°N mzRUT yxÄM DRš nWÝÝ

«tmLkT¿ ²Ê bðTH ?YwTN mLµMnTN¿ äTN KÍTN xn#Êxlh#ÝÝ b?YwTM XNDTñR XNDTb²M½ xM§KHM XGz!xB/@R LTwRúT bMTgÆÆT MDR XNDÆRKH½ xM§KHN XGz!xB/@R TwDD zND bmNgÇM T/@D zND TX²z#N |R›t$N FRÇNM T-BQ zND ²Ê Xn@ xZZ¦lh#ÝÝ LBH GN b!ST xNtM ÆTs¥½ BT¬lLM ll@lÖCM x¥LKT BTsGD B¬mLµcWM f{¥Ch# XNDT-û Xn@ ²Ê XnG‰C“lh#ÝÝ ... bð¬Ch# ?YwTN äTN brkTN mRgMN XNÄSqm_h# Xn@ ²Ê s¥Y MDRN bxNt §Y xSmsK‰lh#ÝÝ . . . XRs# ?YwTH yzmNHM RZmT nW xM§KHN XGz!xB/@RN TwDdW½ ”l#NM Ts¥ zND Mr_ÝÝ zÄ. 30Ý15(20ÝÝ
     
mçn#M :i bls ytf-rCW bnz!H MKNÃèC XN©! xÄMN l¥úúT xYdlMÝÝ XGz!xB/@R xÄM YúúT zND xúLæ xLs-WM¿ xSt¥rW mkrW XN©!ÝÝ :i blSN ymf-…N MKNÃT ÆYnGrW ñé xÄM Æl¥wQ túút ÆLN nbRÝÝ

xÄM wì fQì XGz!xB/@RN XNÄ!ÃglGL lTX²z#M XNÄ!g² XGz!xB/@R mBT Ys-W zND :i blSN ÆYf_RlT ñé wì fQì mRõ m¬zz#N ¥wQ ÆLÒLN nbRÝÝ እግዚአብሔር አዳምን ሲፈጥረው እርሱን ራሱንም እንኳ ሳይቀር «አልፈልግህም» ማለት እስከሚችል ድረስ ፍጹም ነጻነትን ሰጥቶ ነው፡፡ ሆኖም ነጻነትና ምርጫ ሲኖር ምርጫው የሚስከትለውን ውጤት አብሮ መቀበል ደግሞ ግዴታ ነው፤ ሊለያዩ አይችሉም፡፡ እሳት የሚመርጥ ሰው ሙቀትንም ሆነ መቃጠልን፣ ውኃን የሚመርጥ ደግሞ ርጥበትንና ቅዝቃዜን ማግኘቱ የምርጫው ውጤት ነው፡፡

1.2 lxÄM múúT t-ÃqEW ¥nW)

1.  y:i blS mñR nWN)

:i blS b‰MNM ¥DrG yMTCL F_rT xYdlCMÝÝ wd xÄM tg#² B§" x§lCMÝÝ dGäM :i blS bxÄM §Y äT ÃmÈCW mR²¥ bmçNê xYdlMÝÝ :i blS k§Y XNÄynW yMLKT ²F ÂT m¬zZ xlm¬zZN yMTgL_ÝÝ xÄM :i blSN kb§H äT YÈB¦L µLb§H b?YwT Tñ‰lH tB§*LÂÝÝ k?YwT äT XNÄ!mR_ MRÅ ts_è¬LÝÝ xÄM äTN mRõ :i blSN q-fÝÝ «LÑT´ BlÖ wsn XN©! ¥NM xLwsnbTMÝÝ XÂM :i blS t-ÃqE xYdlCMÝÝ እነርሱ ሄዱባት እንጂ እርሷ አልመጣችባቸውም፡፡

2. Ä!ÃBlÖS nWN)
  
«bs¥YM sLF çn ¸µx@L m§XKt$ zNìWN têg#TÝÝ zNìWM km§XKt$ UR têU¿ xLÒ§cWMÝÝ kz!ÃM wÄ!à bs¥Y |F‰ xLtgߧcWMÝÝ Ä!ÃBlÖS sYÈN y¸ÆlW ¬§q$ zNì XRs# yqdmW XÆB wd MDR tÈlÝÝ´ ‰X. 12Ý7(10

sYÈN ‰s#N kKBR xêRì lsYÈNnT yb” nWÝÝ sYÈN T:b!TN /sTN k‰s# xFLö ‰s#N x-ÍÝÝ Ä!ÃBlÖS XRs# ÃÈWN KBR X¾M XNDÂÈ flgÝÝ SlçnM wd /@êN mÈ¿ Kû MKRNM mk‰T XGz!xB/@RN W¹t¾ xDR¯ xqrb§T /@êNM :i blSN q-fC b§CÝÝ

¬Ä!à êÂW t-ÃqE Ä!ÃBlÖS nW) xYdlMÝÝ Ä!ÃBlÖS /@êNN Kû MKRN mk‰T :i blSN BTbl# xM§K Tç§Ch#BlÖÝÝ /@êN :i blSN btmlkt YH h#lt¾W TMHRT nWÝÝ

ymjm¶ÃW-   :i blSN BTbl# T䬧Ch#                     -          XGz!xB/@R
h#lt¾W-      :i blSN BTbl# xM§K Tç§Ch#      -     sYÈN

XGz!xB/@R y¬mn xM§K mçn#N ysW LJ fTñ l¥wQ C§*LÝÝ lsÆT ›m¬T äTN úÃY bmñ„ ngR GN yÄ!ÃBlÖSN ”L sÑ XRs# XGz!xB/@RN W¹t¾ xDR¯ s!ÃqRB§cW tqbl#TÝÝ xÄM /@êN wSnW fQdW ?g Xz!xB/@RN _sW bÄ!ÃBlÖS MKR tm„ÝÝ Ä!ÃBlÖS X©cWN Yø x§SörÈcWM¿ öRõM x§¯rúcWM mk‰cW XN©!፡፡ xm²Zñ mwsN yxÄM y/@êN DRš nWÝÝ Ä!ÃBlÖS MKNÃt SHtT XN©! SHtT XNDÂdrG y¥SgdD mBT ኃይልም ylWMÝÝ

QÇS Ã:öB bmLXKt$ «lXGz!xB/@R tgz# Ä!ÃBlÖSN GN t”wÑ kXÂNtM Y¹šLÝÝ wd XGz!xB/@R Qrb# wd XÂNtM YqRÆLÝÝ´ XNÄlN Ä!ÃBlÖSN ym”wM mBt$M |LÈn#M nb‰cWÝÝ Ã:. 4Ý8ÝÝ XnRs# GN mB¬cWN |LÈÂcWN xúLfW s-#TÝÝ bmçn#M lxÄM l/@êN múúT Ä!ÃBlÖS t-ÃqE xYdlMÝÝ ê t-ÃqEW ‰s# ysW LJ nWÝÝ lz!HM nW /@êN bXÆB ÃmµßCWN MKNÃT XGz!xB/@R ÃLtqb§TÝÝ

1.3 yxÄM WDqT SNL MN ¥l¬CN nW?

1.     ከእግዚአብሔር ጋር ተጣላ፣ ከእግዚአብሔር ተለየ

ሕይወት ማለት የሕይወት ምንጭ ከሆነው ከእግዚአብሔር ጋር መኖር ሲሆን ሞት ማለት ደግሞ ከዚህ በተቃራኒ ከእግዚአብሔር ሕይወትነት መራቅ (መለየት) ነው፡፡ አዳም ለእግዚአብሔር የነበረውን ፍቅር የሚገልጥበትን ምልክት ሲያፈርስ ሕይወቱም አብሮ ፈረሰ፣ ከእግዚአብሔር የፍቅር አንድነት ወጣ፣ ተለየ፡፡ ከዚያም የራሱ ኃጢአት ያሳድደው ጀመር፡፡ እግዚአብሔር ወደ እርሱ ሲመጣ እንደ በፊቱ ድምጹን ሊሰማ አልተቻለውም፡፡ አንድ ሰው የበደለውን ሰው ፊቱን ለማየት እንደሚሳቀቀውና እንደሚፈራው እርሱም ከእግዚአብሔር ፊት ለመሸሽ ሞከረ፡፡ የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር ተለይቶ ኮብላይና ተቅበዝባዥ ሆነ፡፡   
  1. ሞት ወደ ባሕርዩ ዘልቆ ገባ፣ ሕያውነቱን አጣ 
ሰው የተፈጠረው ለሕይወት እንጂ ለሞት አልነበረም፡፡ ሆኖም ሰው ሲፈጠር እንደ መላእክት ከመጀመሪያው የማይሞት ተደርጎ አልተፈጠረም፤ ነገር ግን ሕጉን ቢጠብቅ በሕይወት ሊኖር፣ ባይጠብቅ ደግሞ ሊሞት እንዲችል አድርጎ በማዕከላዊ ሁኔታ ነበር እግዚአብሔር የፈጠረው፡፡ ማለትም ወደ ወደደው መጓዝ ይችል ዘንድ በመዋቲነትና በኢመዋቲነት መካከል አድርጎ ፈጠረው፡፡ ሕጉን ለተወሰነ ጊዜ (እግዚአብሔር ለሚያውቀው ጊዜ) ቢጠብቅ ወደ ኢመዋቲነት ሊሸጋገር፣ ባይጠብቅ ደግሞ ወደ መዋቲነት ሊወርድ በሙሉ ነጻነት ተፈጠረ፡፡ ይህም የእግዚአብሔር ቸርነት ነበር፡፡ ምክንያቱም ገና ከመጀመሪያው ኢመዋቲ (ለምሳሌ እንደ መላእክት የማይሞት) ተደርጎ ተፈጥሮ ቢሆን ኖሮ አንደኛ ሊሞት የሚችል ሆኖ ተፈጥሮ እያለ እንኳ እንደዚያ በእግዚአብሔር ላይ የሚያምጽና የሚክድ ከሆነ ከመጀመሪያውኑ የማይሞት ተደርጎ ቢፈጠር ኖሮ ምን ሊሆን እንደሚችል ማሰብ ከባድ ነው፡፡ ሁለተኛ ደግሞ ከመጀመሪያው ኢመዋቲ ሆኖ ተፈጥሮ ቢሆን ኖሮ ኃጢአት ሲሠራ ኃጢአቱ ከባሕርዩ ጋር ተጣብቆ ለዘለዓለም የባሕርዩ አካል ሆኖ ስለሚኖር “የማይሞት ምውት” ሆኖ ይኖር ነበር፡፡ ይህም ባሕርዩ ጎስቁሎ እንደ አጋንንት መጨረሻ የሌለው ሞት በሆነበት ነበር፡፡

እግዚአብሔር አዳም ከበደለ በኋላ ከዕፀ ሕይወት እንዳይበላ የከለከለውና ወደዚያ የሚወስደውን መንገድ በመላእክት ያስጠበቀበትም ለዚህ ነበር፤ እንዲህ ሲል፡-

እግዚአብሔር አምላክም አለ፡- እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፣ አሁንም እጁን እንዳይዘረጋ፥ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ እንዳይበላ፥ ለዘላለምም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር፡፡ ስለዚህ እግዚአብሔር አምላክ ከዔድን ገነት አስወጣው፥ የተገኘባትን መሬት ያርስ ዘንድ። አዳምንም አስወጣው፥ ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውንም መንገድ ለመጠበቅ ኪሩቤልንና የምትገለባበጥ የነበልባል ሰይፍን በዔድን ገነት ምሥራቅ አስቀመጠ። ዘፍ. 322-24
ሰው መሞት የሚችል ሆኖ በመፈጠሩ ወደ ባሕርዩ ውስጥ ዘልቆ የገባው ኃጢአት የባሕርዩ ዘለዓለማዊ አካል ሳይሆን ከእርሱ የሚወገድበትን መንገድ - ሞትን - አዘጋጀለት፡፡ በበደለ ጊዜ በሰው ላይ ሞትን ማዘዙ በራሱ የእግዚአብሔር የቸርነቱ ሥራ ነበር፡፡ በዚህም ወደ ውስጣችን ዘልቆ የገባው ኃጢአት በሞት ከእኛ ይለያል፣ እግዚአብሔር የፈጠረውና በሐዲስ ተፈጥሮ ያከበረው ሰውነታችን ደግሞ በትንሣኤ በክብር ይነሣል፡፡ እግዚአብሔር ከመጀመሪያው ኢመዋቲ ያላደረገን በዚህ ቸርነቱ ምክንያት ነበር፡፡ ሆኖም ግን በመጀመሪያ የተሰጠንን ዕድል - ኢመዋቲነትን - ገንዘብ ማድረግ እንችል ዘንድ የሕግን ምልክትነት ሰጠን፡፡ ሆኖም ግን ያን የተሰጠንን መንገድ ራሳችን አበላሸነው፣ ሳንጠቀምበትም ቀረን፡፡    
ስለሆነም አባታችን አዳም "በበላህ ቀን ሞትን ትሞታለህ" ተብሎ የተነገረውን ማስጠንቀቂያ በማፍረሱ ምክንያት እንዳይደርስበት ይጠነቀቅ ዘንድ አስቀድሞ የተነገረው ሞት በተግባር ደረሰበት፣ ተፈጸመበት፡፡ ከዚያን ጊዜ አንሥቶ ሞት የሰውን ልጆች አንድም ሳያስቀር ቀጥቅጦ ገዛ፣ በሰው ላይ ሠለጠነ፤ “ሞት ነገሠ” ተብሎ እንደ ተገለጸ፡፡ ሮሜ 514 ከእግዚአብሔር የመለየቱን መንፈሳዊ ሞት ራሱ አዳም፣ የነፍስና የሥጋውን የመለየት ሞት ደግሞ ልጁ አቤል በመጀመሪያ ገፈቱን ቀመሱት፡፡ ሞትም ወደ ባሕርያችን ውስጥ ዘልቆ ገባ፤ ከአጥንታችን፣ ከደማችን፣ ከሕዋሳታችንና በአጠቃላይ ከሁለንተናችን ጋር ተዋሐደ፡፡
የሰው ሕይወት በሞት ተዋጠ፡፡ ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ሰው ኑሮው በራሱ ወደ ሞት የሚደረግ ጉዞ ሆነ፤ ይወለዳል፣ ያድጋል፣ ያረጃል፣ ከዚያም ይሞታል፡፡ ይህ የሕይወት ሂደት በኃጢአት ምክንያት የመጣ ነው፡፡ እግዚአብሔር ሞትን አልፈጠረም፣ ሞት የኃጢአት ውጤት ብቻ ነው፤ ያን ጎትተን ያመጣነውም እኛው ሰዎች ራሳችን ነን፡፡ ለምሳሌ ብርሃን በነበረበት ስፍራ ላይ ብርሃኑን ሲሰጥ የነበረውን መብራት ሲያጠፋት ጨለማ እንደሚሰፍነው ዓይነት ማለት ነው፡፡ ሐዋርያው ሞትን “የኋለኛው ጠላት” ብሎ የገለጸው ለዚህ ነው፤ ከሰው ተፈጥሮ በኋላ የመጣ በሽታ ስለሆነ፡፡ 1 ቆሮ. 1526 
  1. የባሕርይ መጎስቆል ደረሰበት
የሰው ባሕርይ እጅግ ግሩም በሆነ ሁኔታ በክብር የተፈጠረ ነበር፡፡ እግዚአብሔር ሰውን ሲፈጥረው ብርሃን አልብሶ በጸጋ አጎናጽፎ በአርአያውና በምሳሌው አስውቦና አክብሮ እንደ ፀሐይ በሚያበራ ብርሃናዊ ጸዳል ይህ ቀረው በማይባል ክብርና ጸጋ ነበር፡፡ ነገር ግን ሕጉን በማፍረሱ ምክንያት ባሕርዩ ጎሰቆለ፣ ተዋረደ፡፡ ጸጋውን ተገፍፎ ራቁቱን ሆነ፣ ቅጠል ሰፍቶ አገለደመ፣ ቁርበት ለበሰ፡፡ ክብሩን በማጣቱ ምክንያት ከእርሱ ላነሱ ሥነ ፍጥረቶች ተገዛ፣ እነርሱን መፍራትና ማምለክም ጀመረ፡፡ "ሰብእሰ እንዘ ክቡር ውእቱ ኢያእመረ ወኮነ ከመ እንስሳ ዘአልቦ ልብ ወተመሰሎሙ - ሰው ግን ክቡር ሆኖ ሳለ አላወቀም፣ አእምሮ እንደ ሌላቸው እንደሚጠፉ እንስሶች መሰለ" እንደ ተባለው ሆነ። መዝ. 4812
በሰውነቱ ላይም እርሱ ለእግዚአብሔር እንዳልታዘዘ ሁሉ ራሱ ለራሱ አልገዛለት አለ፣ የሚፈልገውን መልካም ነገር ትቶ የማይፈልገውን ክፉ ነገር ወደ ማድረግ የሚሳብና የሚሸነፍ ሆነ፡፡ ለእርሱም የማይታዘዙና የማይገዙ ክፉ ፈቃዳትና እኩያት ፍትወታት በውስጡ ሠለጠኑበት፣ አሰጨነቁትም፡፡
  1. ስደተኛ ሆነ
ከቦታው ከገነት ተባረረ፣ የራሱ ኃጢአት አሳደደው፡፡ ቀድሞ የደስታው ምንጭ የነበረው የእግዚአብሔር ድምጽ አሁን ግን አስፈራው፡፡ ስለዚህም ከእግዚአብሔር ሸሸ፣ ለመሸሸግም ሞከረ፡፡ እግዚአብሔር “ወዴት ነህ?” ብሎ በጠራውና በፈለገው ጊዜ “በገነት ድምፅህን ሰማሁ፣ ዕራቁቴንም ስለ ሆንሁ ፈራሁ፣ ተሸሸግሁም” በማለት እጅግ አሳዛኝ በሆነ ሁኔታ መለሰ፡፡ ዘፍ. 39-10 አግዚአብሔርም የበደለውን አዳምን ቀኖና በመስጠት ከገነት አስወጣው፡፡ “እግዚአብሔር አምላክ ከዔድን ገነት አስወጣው፣ የተገኘባትን መሬት ያርስ ዘንድ። አዳምንም አስወጣው፣ ወደ ሕይወት ዛፍ የሚወስደውንም መንገድ ለመጠበቅ ኪሩቤልንና የምትገለባበጥ የነበልባል ሰይፍን በዔድን ገነት ምሥራቅ አስቀመጠ።” ዘፍ. 323-24 ስለዚህም ግዞተኛ ሆኖ ወደ ምድር ተጣለ፡፡
  1. ሰላም አጣ፣ ተጨነቀ
የሰው ልጅ የሰላም አምላክ ከሆነው ከእግዚአብሔር በመለየቱ ምክንያት የሚፈራ፣ የሚደነግጥ፣ የሚጨነቅ፣ የሚታወክ ሆነ፡፡ ከመበደሉ በፊት የእግዚአብሔርን ድምፅ መስማት የደስታው ምንጭ ነበር፡፡ “ኃጥእን ሰው ኃጢአቱ ታጠምደዋለች፥ በኃጢአቱም ገመድ ይታሰራል” እንደ ተባለ ሰውን ኃጢአቱ አጠመደው፣ አሰረውም፡፡ ምሳ. 522 የእግዚአብሔርን ድምፅ  በሰላም መስማት አልቻለም፣ ድምፁን ሲሰማ ሥራው ትዝ እያለው ይፈራና ይሸሽ ጀመር፡፡ “ለክፉዎች ሰላም የላቸውም” እንደ ተባለ የራሱ ክፋት ሰላሙን አሳጣው፡፡ ኢሳ. 4822
6.     Æl :Ä çn

ሰው የተፈጠረው በነጻነት ነበር፡፡ ነገር ግን አሁን ሕጉን ስላፈረሰ የሕግ አፍራሽነት ባለ ዕዳ ሆነ፡፡ «በበላህ ቀን ተግሞታለህ» የሚለውን አምላካዊ ሕግ ስላፈረሰ ሕጉን ማፍረስ የሚያስከትለውን ዕዳ ተሸከመ፡፡ :ÄN bg² X° xmÈÝÝ äTN ÃHL :Ä t¹kmÝÝ :ÄWN mKfLM xLÒlMÝÝ
  1. መንፈሳዊ እድገቱ ተቋረጠ፣ መቋረጥ ብቻም ሳይሆን ጉዞው በተቃራኒ አቅጣጫ ሆነ፡፡
ሰው ሲፈጠር በቅድስናና በጸጋ እያደገ መሄድ እንዲችል ሆኖ ነበር የተፈጠረው፡፡ ከውድቀቱ በኋላ ግን እንደ ተነቀለ ችግኝ ያ ዕድገቱ ተቋረጠ፡፡ መልካም የሆነው የመንፈሳዊ ሕይወቱ ዕድገት መቋረጥ ብቻም ሳይሆን የሕይወቱ አቅጣጫ የሚጓዘው በተቃራኒ አቅጣጫ ሆነ፡፡ ሕይወቱ ወደ ተቃራኒ የጥፋት አቅጣጫ (ወደ አለ መኖርና ወደ ጥፋት አቅጣጫ) መውረድ ጀመረ፡፡ ሂደቱ ከመከራ ወደ መከራ፣ ከውርደት ወደ ውርደት ሆነ፡፡   
  1. በአጠቃላይ እግዚአብሔር ሲፈጥረው ያዘጋጀለትን ጸጋና ክብር በሙሉ አጣ፡፡
የእግዚአብሔር ልጅነት ጸጋ ሆኖ ተሰጥቶት የነበረው የሰው ልጅ በኃጢአቱ ምክንያት ያ ጸጋ አጥቶ የዲያብሎስ ባርያ የኃጢአት መነኻሪያ ሆ፡፡ በዚህ ዓለም በተሰጠችው ዕድሜ ሲኖርም ሆነ ከሞት በኋላ ሕይወቱ አሳዛኝና ከጥፋት ወደ ጥፋት የሚሸጋገር ሆነ፡፡ ስለዚህ የሰው ልጅ ከዚህ ሁሉ ኃጢአት ካመጣው ዕዳና መከራ የሚያድነው መድኃኒት በእጅጉ ያስፈልገው ነበር፡፡ እነ ዳዊት "ወዓዲ በተስፋሁ ኀደረ ሥጋየ እስመ ኢተኃድጋ ውስተ ሲዖል ለነፍስየ - ነፍሴን በሲዖል ውስጥ አትተዋትምና ሥጋየ በተስፋ አደረ" እያሉ በተስፋ ሞቱ፡፡ መዝ. 159-10 ሌሎችም አበውና ነቢያት የእግዚአብሔርን ማዳን ተስፋ እያደረጉ ኖሩ፡፡ ያች የተመረጠች ዘመን ቶሎ ትደርስ ዘንድ ናፍቆታቸውንና ጉጉታቸውንም “ኦ እግዚኦ አድኅንሶ - አቤቱ እባክህ አሁን አድን፣ ኦ እግዚኦ ሠርሕሶ - አቤቱ እባክህ አሁን አቅና” እያሉ አጥብቀው ደጅ ጸኑ፡፡ መዝ. 11725

እግዚአብሔርም በፈታሒነቱ በሰው ላይ ቢፈርድበትም በቸርነቱ ደግሞ እንደሚያድነው ወዲያውኑ ገና እንደ በደለና ከእርሱ እንደ ተለየ የሚድንበትን መንገድ ነግሮታል፡፡ እንዲህ በማለት ተስፋውን አስጨብጦታል፤ "በአንተና በሴቲቱ መካከል፣ በዘርህና በዘሯም መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ፡፡ እርሱ ራስህን ይቀጠቅጣል፣ አንተም ሰኰናውን ትቀጠቅጣለህ" ዘፍ. 315 "የሴቲቱ ዘር" የተባለው ያለ አባት ከእርሷ (ከቅድስት ድንግል ማርያም) ይወለድ ዘንድ ያለው ሥግው ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ እርሱ የዘንዶውን ራስ - ዲያብሎስን - በሥጋዌው እንደሚቀጠቅጠውና የሰውን ልጅ እንደሚያድን ተስፋውን ወዲያውኑ አበሰረው፡፡ ለስም አጠራሩ ክብርና ምስጋና ይግባውና ጌታችን “ውእተ ጊዜ እቤ ነየ መጻእኩ ውስተ ርእሰ መጽሐፍ ተጽሕፈ በእንቲአየ - በዚያን ጊዜ አልሁ፣ በመጻሕፍት ራስ ስለ እኔ ተጽፏል” ያለው ለዚህ ነበር፡፡ መዝ. 397 ፤ ዕብ. 107 የመጻሕፍት ራስ የተባለው በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የመጀመሪያ መጽሐፍ የሆነው ኦሪት ዘፍጥረት ነው፡፡ የመዳናችን ተስፋ የታወጀው ገና ከመጀመሪያው ነበር፡፡

1.4 አዳምን ሊያድነው የሚችለው ማን ነበር ?
bክፍል ሁለት ይጠብቁን.....

Share this article :

Advertisement / ሰለስቱ ምዕት ቤተ ክርስቲያንና ጉባኤ ቤት ጎንደር

 
Support : Creating Website | | መ/ር ንጋቱ አበበ
Copyright © 2011. አትሮንስ ዘተዋሕዶ - All Rights Reserved
Template Created by Published by መ/ር ንጋቱ አበበ
Proudly powered by Blogger