ጥቅምት 2 - አትሮንስ ዘተዋሕዶ

አትሮንስ ዘተዋሕዶ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብበት ድኅረ ገጽ ነው።

Breaking

Post Top Ad

Responsive Ads Here

Saturday, October 12, 2019

ጥቅምት 2

ጥቅምት 2 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት

1.ሊቁ አባ ሕርያቆስ
2.ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ
3.ቅድስት ቴክላ ሰማዕት
††† ወርኀዊ በዓላት
1.ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ (ከ12ቱ ሐዋርያት)
2.ቅዱስ ኢዮብ ጻድቅ ተአጋሲ
3.ቅዱስ አቤል ጻድቅ
4.ቅዱስ አባ ዻውሊ ገዳማዊ (ታላቁ)
5.ቅዱስ ዮሐንስ ነቢይ (መጥምቀ መለኮት)
††† ". . . ለቅዱሳን አንድ ጊዜ ፈጽሞ ስለ ተሰጠ ሃይማኖት እንድትጋደሉ እየመከርኩአችሁ እጽፍላችሁ ዘንድ ግድ ሆነብኝ::" †††
(ይሁዳ. ፩፥፫)
 የቅዱሳን በረከታቸውና አማላጅነታቸው አይለየን አሜን።

Post Bottom Ad