- የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ልደት መታሠቢያ:
- አቡነ ቆውስጦስ ልደት መታሠቢያ
- ነቢየ እግዚአብሔር ኤልያስ ቀናኢ ለአምላክ ልደት መታሠቢያ
- አባታችን እዮብ:
- ቅድስት አንስጣስያ:
- የቅድስት ሶስና:
- የቅድስት ሕርጣን መታሠቢያ በዓልና:
- የቅዱስ ራጉኤል ሹመት መታሠቢያ በዓል ነው:: ምንጭ ሊቀ ብርሃናት መርቆሬዎስ አረጋ 36ቱ ቅድሳት አንስት ከሚለው መጽሐፍ
የቅዱሳን በረከታቸውና አማላጅነታቸው
አይለየን አሜን።