የደብረ ዘይት ፖሊስ እጅህን ከተዋሕዶ ላይ አንሳ

Saturday, September 28, 20190 comments

ይሄ ነገር እንዴት ነው ? ነገሩ ወደ አልተፈለገ አቅጣጫ እያመራ ነው።
አቡነ ጎርጎሪዮስ ወደ ከንቲባዋ ለውይይት እስከ 1:00 ሰዓት ቆይተው ወደ ሀገረ ስብከታቸው አሁን ነው የተመለሱት።
🌿🍁🌿


በደብረ ዘይት ብጹእ አቡነ ጎርጎርዮስ ከቀን ጀምሮ ለውይይት ወደ ከንቲባዋ የመስተዳድር ቢሮ እንደገቡ እስካሁን አልወጡም ነበር ፣ከረዥም ሰዓታት በኋላ ግን አሁን ተለቀዋል።
እንደ ውስጥ አዋቂ መረጃ ምግብ እንኳ አልቀመሱም እንዳይወጡ ተከልክለው ውለዋል።
ደመራውን ከከለከላችሁ በቃ ልጆቼ ይጠብቁኛል ልውጣ ወደ ልጆቼ ልሂድ ብለው ሲጠይቁ በቃ አትወጡም ስልክም መደወል አይፈቀድም ተብለው ቤት ተዘግቶባቸው ነው የዋሉት በምዕመናን ላይ ደግሞ አስለቃሽ ጭስና መከራ እየደረሰባቸው ነው የዋለው፣ዘግናኝ ታሪክ ጽዋው ሞላ።

ይግባኝ ለክርስቶስ
እመቤቴ ድንግል ሆይ ሰላሙን አሰሚን
Share this article :

Advertisement / ሰለስቱ ምዕት ቤተ ክርስቲያንና ጉባኤ ቤት ጎንደር

 
Support : Creating Website | | መ/ር ንጋቱ አበበ
Copyright © 2011. አትሮንስ ዘተዋሕዶ - All Rights Reserved
Template Created by Published by መ/ር ንጋቱ አበበ
Proudly powered by Blogger