በሌላ ጎኑ የትናንቱ የመስቀል ደመራ በዓል ኢትዮጵያ በፋሺሽት ጣልያን አገዛዝ ስር ያለች መስሎ ውሏል::
================-
================-
በደብረዘይት (ቢሸፍቱ) የኢትዮጵያ ን ሰንደቅ ዓላማ በመያዛቸው ኦርቶዶክሳውያን በፖሊስ በደረሰባቸው ጥቃት ደመራውን ህዝቡ ማክበር ሳይችል ቀርቷል::ደመራው አልተለኮሰም::
በአዲስ አበባ ፖሊሶች ወደ መስቀል አደባባይ የሚሔደውን ምዕመን እየፈተሹ ከኪስሱ ውስጥ ባለ ከለር ብዕር ሳይቀር ሲሰብሩ ታይተዋል::ከስር በፎቶው ላይ እንደምታዩት በኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ የተሸፈነ የቤተክርስቲያን ከበሮ ፖሊሱ ሲገፍ ታይቷል::
ሴቶች የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ስካርቭ አሁንም በፖሊስ ስም በተሰገሰጉ የኦነግ ጽነፈኛ ቡድኖች ተገፈዋል:ሰንደቅ ዓላማውን ተቀብለው መሬት በፎቶው ላይ እንደምታዩት ወርውረውታል:::አባቶቻችን ደማቸውን ያፈሰሱላት ሰንደቅ አላማ በጥቁር ፋሺሽቶች ተዋርዳለች::
#ፍትሕለቤተክርስቲያን #መብታችንይከበር
ፎቶ Nafkot Eskindir
#ፍትሕለቤተክርስቲያን #መብታችንይከበር
ፎቶ Nafkot Eskindir