ሰበር ዜና -------------- ደብረ ዘይት በዚህ ሰዓት --------------- - አትሮንስ ዘተዋሕዶ

አትሮንስ ዘተዋሕዶ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብበት ድኅረ ገጽ ነው።

Breaking

Post Top Ad

Responsive Ads Here

Saturday, September 28, 2019

ሰበር ዜና -------------- ደብረ ዘይት በዚህ ሰዓት ---------------


ከከንቲባዋ ጋር ፍጥጫው ቀጥሏል
ጸልዩ ጸልዩ



🌿🍁🌿
በብጹእ አቡነ ጎርጎርዮስ መሪነት የደብረ ዘይት ምዕመናን በመስተዳድር ጽ/ቤት እልህ አስጨራሽ ክርክር እየተደረገ ይገኛል አባቶቻችን የያዙት አቋም እጅግ አስደማሚ ነው በርቱልን ምዕመናን በያላችሁበት በጸሎት አስቡ ።
በርካታ ምዕመናን እስከ አሁኗ ጊዜ ድረስ በማዘጋጃ ቤት በር ላይ የአባቶችን መውጣት እየተጠባባበቀ ይገኛል የደረሰብን ታሪካዊ ወንጀል ነው እስካሁን የመስቀል ደመራ በዓል አልተከበረም ።
በአንጻሩ የመስቀልን በዓል ለማክበር በደብራቸው በቅዱስ ሩፋኤል ሰንበት ተማሪዎች ዝግጅታቸውን አጠናቀው በአረንጓዴ ቢጫ ቀይ አሸብርቀው የአባቶችን መልስ እየተጠባበቁ ይገኛሉ።
ዕንቁ የሩፋኤል ልጆች ኮራሁባችሁ
(ፈ/ጎርጎርዮስ)
ድል ለተዋሕዶ ድርሻችንን እንወጣ

Post Bottom Ad