በቤተክርስቲያን ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን የሚቃወሙ ሰላማዊ - አትሮንስ ዘተዋሕዶ

አትሮንስ ዘተዋሕዶ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብበት ድኅረ ገጽ ነው።

Breaking

Post Top Ad

Responsive Ads Here

Sunday, September 15, 2019

በቤተክርስቲያን ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን የሚቃወሙ ሰላማዊ

በጎንደር፣ በደብረ ታቦር፣ በእስቴ መካነ ኢየሱስ፣ በወረታ፣ በቅራቅር፣ በጋይንት ነፋስ መውጫ፤በደሴ፣ በመካነ ሰላም፣ በኮምቦልቻ፣ በሐይቅ፣ በገረገራ መቄት..የተደረጉት ሰፋፊ ሰልፎች ተጠቃሽ ናቸው፡፡ በሰልፎቹ ሙስሊም ማኅበረሰቡም ተሳታፊ እንደነበር የተለያዩ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡ በሰልፉ የታየው ሥርዓትን የመከተል እና ሰላማዊነቱን የመጠበቅ እርምጃም ለሌሎችም አስተማሪ ሆኖ ማለፋም ታውቋል፡፡











Post Bottom Ad