1. ሰ/ት/ቤቶች የተለየ ቅድመ ዝግጅት በማድረግ መስቀል አሁንም እየተቀበረ መሆኑን የምንገልጽበት
2. የበዓሉ ታዳሚዎች ሁላችን ወደ መስቀል አደባባይ ነጭ ልብሳችንን ለብሰን በጊዜ ከሦስት ሰዓት ጀምሮ የምንተምበት፤
3. ቃለ መጠይቅ የምናደርግና የምንደረግ መምህራን እና ታላላቆች ‹በጣም ቆንጆ ነው ደስ ይላል› ከሚሉ ትናንሽ የደስታ ስሜቶች በተለየ ቤተክርስቲያን ምን እየሆነች እንደሆነ መግለጽ መቻል፤
4. ጠንካራ ትምህርተ ወንጌል የሚሰጥበት እንጂ የፖለቲካ አጀንዳ የማይጋርደው በዓል መሆን ስላለበት ከመድረክ የሚገኙ መምህራን መርሐ ግብር መሪዎች አስተባባሪዎች በጥንቃቄ የሚዘጋጁበት፤
5. የቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሁሉን አቃፊ ሁሉም የሚፈልጋት ሊፈልጋትም የሚመኛት መሆኑን በአግባቡ ለማሳየት እጅግ ጥንቃቄ በተሞላው ኦርቶዶክሳዊ ሰብእና እኔ ኩራት በዓሉን ማክበር፤
6. በየመንደሩ የሚከበሩ የደመራ በዓላት መልካም ቢሆኑም ዘንድሮ በልዩ ትኩረት ወደ መስቀል አደባባይ ማተኮር፤
7. የቤተክህነት እና የማኅበረ ቅዱሳን ጋዘጤኞች ሌሎችም ስለበዓሉ በሚገባ በምልዓት ማስረዳት መተንተን እና ነባራዊ ሁኔታዎችን የሚያገናዝቡ መምህራንን ሊቃውንትን በሀገር ቤት እና በውጪ ቋንቋ ከአሁኑኑ ማዘጋጀት፤
8. የጠቅላይ ቤተክህነት የውጪ አገልግሎት መምሪያው የአኀት አቢያተ ክርስቲያን ተወካዮችን መጋበዝ….
በጊዜ እንጀምራለን፤ ደግሞም በዓላችን ነው፡፡ ሊያውም የመስቀል!! በዚያን ቀን ለጣቶቼ ብቻ ሳይሆን ለሁለመናዬ ሰላማዊ ሰልፍን አደርጋለሁ፡፡ መድረሻዬ መስቀል አደባባይ!!