#አኪያ_ፕሮሞሽንና_ኢንተርቴይመንት TOTO_Tours በተባለው አስጎብኚ ድርጅት ተቃውሞ አቀረበ - አትሮንስ ዘተዋሕዶ

አትሮንስ ዘተዋሕዶ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብበት ድኅረ ገጽ ነው።

Breaking

Post Top Ad

Responsive Ads Here

Wednesday, June 5, 2019

#አኪያ_ፕሮሞሽንና_ኢንተርቴይመንት TOTO_Tours በተባለው አስጎብኚ ድርጅት ተቃውሞ አቀረበ

#አኪያ_ፕሮሞሽንና_ኢንተርቴይመንት
#TOTO_Tours በተባለው አስጎብኚ ድርጅት አማካኝነት #ግብረ_ሰዶማውያን በኢትዮጵያ ሊደረግ የታቀደውን ጉብኝት እንዲከለከል ጠየቀ።
መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው ቶቶ ቱርስ የተባለው አስጎብኚ ድርጅት ግብረ ሰዶማውያን ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ ማቀዱ ከሀይማኖትና ባህሎቻችን ጋር የሚጋጭ ስለሆነ መከልከል አለበት ሲል አኪያ ፕሮሞሽንና ኢንተርቴይመንት ለጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት ጨምሮ ጉዳዩ ለሚመለከታቸው አካላት በደብዳቤ ጠይቋል።
ይህን የግብረ ሰዶማውያን ጉብኝት የተለያዩ አካላት እየተቃወሙት ሲሆን የቶቶ ቱርስ ባለቤት ተቃውሞ ቢገጥማቸውም ጉብኝቱን እንደማይሰርዙት ለቢቢሲ መናገራቸው ይታወሳል።


Post Bottom Ad