#የRobinson_School ጉድ በኢትዮጵያ

Wednesday, June 5, 20190 comments

#ትግራይና #ግብረሶዶም
#Robinson_School ጉድ
#የግብረ #ሰዶማዊያንን አርማ መለያው ያደረገውና #በተማሪዎች #ዩኒፎርም ሳይቀር ያስቀመጠው #Nicolas_Robinson_School #መቀሌ ውስጥ መሆኑ የሚታወቅ ነው ያልሰማህ ስማ።ይህ ትምህርት ቤት ወላጆቻቸውን በጦርነት ምክንያት ላጡ የትግራይ ማስተማሪያ ተብሎ ቢጀመርም አሁን ግን ብዙ የትግራይ ህፃናትን አስገብተው እያስተማሩ ነው።
ትምህርት ቤቱ እንደ ንፁህ ወረቀት የሆኑ ህፃናትን በሰብአዊ መብትና ተፈጥሯዊ ስሜት ሽፋን የወንድ ለወንድ፣የሴት ለሴት ጋብቻና የግብር ግንኙነትን እንዲያምኑ፣ከሀይማኖታቸው፣ባህላቸውና ወጋቸው እንዲርቁ በስውር እየሰራ ነው።
ትግራይ ውስጥ ቀልብ ያለው ሽማግሌና ፖለቲከኛ ቢጠፋ እንኳን እንዴት ይህንን የሚያወግዝ የሀይማኖት አባትና አማኝ ይጠፋል?
ምድሪቱ የሳጥናኤል ማደሪያ ሲኦል ትሆን ዘንድ ለምን ፈለጋችሁ?

ኧረ ቢያንስ ፈጣሪያችሁን እንኳን አስቡ።Share this article :

Advertisement / ሰለስቱ ምዕት ቤተ ክርስቲያንና ጉባኤ ቤት ጎንደር

 
Support : Creating Website | | መ/ር ንጋቱ አበበ
Copyright © 2011. አትሮንስ ዘተዋሕዶ - All Rights Reserved
Template Created by Published by መ/ር ንጋቱ አበበ
Proudly powered by Blogger