በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሃገረ ስብከት የጎንደር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች ህብረት ግብረሰዶማውያን በኢትዮጵያ ጉብኝትን በተመለከተ ያወጡት መግለጫ !!!!!!

Wednesday, June 5, 20190 comments

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት የጎንደር ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ህብረት መግለጫ!!!!!!
ሰዶምያውያኑ :• አደለም ቅዱስ የሆነውን የእምነት ስፍራ የቅዱስ ላሊበላን ገዳም ጎንደር ደብረ ብርሃን ሥላሴ፤ ጎንደር ቁስቁም እነ ሌሎችም ቅዱሳን ቦታዎች: የጥንት የታሪክ መሰረታችንን ቦታ ቀርቶ እንደ ሃገር ኢትዮጵያ ውስጥ በጉብኝት ስም መምጣት ማሰባቸውን አጥብቄ አወግዛለሁ።

Share this article :

Advertisement / ሰለስቱ ምዕት ቤተ ክርስቲያንና ጉባኤ ቤት ጎንደር

 
Support : Creating Website | | መ/ር ንጋቱ አበበ
Copyright © 2011. አትሮንስ ዘተዋሕዶ - All Rights Reserved
Template Created by Published by መ/ር ንጋቱ አበበ
Proudly powered by Blogger