የጎንደር ሃገረ ስብከት የግብረ ሰዶማውያንን ጉብኝት እንዲታገድ ጠየቀ - አትሮንስ ዘተዋሕዶ

አትሮንስ ዘተዋሕዶ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብበት ድኅረ ገጽ ነው።

Breaking

Post Top Ad

Responsive Ads Here

Monday, June 10, 2019

የጎንደር ሃገረ ስብከት የግብረ ሰዶማውያንን ጉብኝት እንዲታገድ ጠየቀ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ጎንደር ዞን አስተዳደር ሃገረ ስብከት ጽ/ቤት ግብረ ሰዶማውያን ሃገራችን እንዳይገቡና መንግስት እርምጃ እንዲወስድ ለኢ.ፌ.ድ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚንስቴር ጠየቀ። መንግስት ይህን ሃላፊነት በመዘንጋትም ሆነ በቸልተኝነት እነዚህን ግብረ ሰዶማዊ የሃገር እና የሰው ዘር ጠንቅ የሆኑ ፍጥረቶችን ወደ ተቀደሰችው ሃገረ እግዚአብሒር ይዘው ቢመጡ ቤተ ክርስቲያናችን አትረክስምና ለሚፈጠረው ችግር ሆነ ለሚወሰደው እርምጃ ሃላፊነት የማይወስዱ መሆናቸውን በደብዳቤ አሳስበዋል።  መግለጫውን እነሆ

Post Bottom Ad