የ36ቱ ቅዱሳት አንስት ስም ዝርዝርና የመታሰቢያ ቀናቸው
ከ36ቱ ቅዱሳት አንስት አንዷማርያም መግደላዊት
ተቁ
|
ስም
|
የመታሰቢያ ቀናቸው
|
1
|
ኤልሳቤጥ
|
የካቲት 16
|
2
|
ሐና
|
መስከረም 7 ቀን
|
3
|
ቤርዜዳን ወይም ቤርስት
|
ታህሳስ 10 ቀን
|
4
|
መልቲዳን ወይም ማርና
|
ጥር 4 ቀን
|
5
|
ሰሎሜ
|
ግንቦት 25 ቀን
|
6
|
ማርያም መግደላዊት
|
ነሐሴ 6 ቀን
|
7
|
ማርያም እንተ እፍረት እህተ አልአዛር
|
የካቲት 6 ቀን
|
8
|
ሐና ነቢይት
|
የካቲት 20 እና ጥቅምት 6ቀን
|
9
|
ማርያም እሞሙ ለደቂቀ ዘብዴዎስ
|
ጥር 18 ቀን
|
10
|
ሶፍያ (በርበራ)
|
ጥር 30 ቀን
|
11
|
ዮልያና (ዮና)
|
ኅዳር 18 ቀን
|
12
|
ሶፍያ (መርኬዛ)
|
ጥር 30 ቀን
|
13
|
አውጋንያን (ጲላግያ)
|
ጥቅምት 11 ቀን
|
14
|
አርሴማ
|
ግንቦት 11 ቀን
|
15
|
ዮስቲና
|
ጥር 30 ቀን
|
16
|
ጤግላ
|
ነሐሴ 6 ቀን
|
17
|
አርኒ (ሶፍያ)
|
ኅዳር 10 ቀን
|
18
|
እሌኒ
|
ጥር 29 ቀን
|
19
|
ኢዮጰራቅሊያ
|
መጋቢት 26 እና ነሐሴ 2ቀን
|
20
|
ቴዎክላ (ቴኦድራ)
|
ጥር 4 ቀን
|
21
|
ክርስቲያና (አጥሩኒስ)
|
ኅዳር 18
|
22
|
ጥቅሞላ (አሞና)
|
ጥር 30 ቀን
|
23
|
ጲስ
|
ጥር 30 ቀን
|
24
|
አላጲስ
|
ጥር 30 ቀን
|
25
|
አጋጲስ
|
ጥር 30 ቀን
|
26
|
እርሶንያ (አርኒ)
|
ጥር 30 ቀን
|
27
|
ጲላግያ
|
ጥር 30 እና ጥቅምት 11ቀን
|
28
|
አንጦልያ (ሉክያ)
|
የካቲት 25 ቀን
|
29
|
አሞን (ሶፍያ)
|
ጥር 15 አና ነሐሴ 3ቀን
|
30
|
ኢየሉጣ
|
ነሐሴ 6ቀን
|
31
|
መሪና
|
ሐምሌ 27 ቀን
|
32
|
ማርታ እህተአልአዛር
|
ጥር 18 እና ግንቦት 27ቀን
|
33
|
ማርያም የማርቆስ እናት
|
ጥር 30 ቀን
|
34
|
ሣራ (ሶፍያ) የይሁዳ እናት
|
ጥር 30 ቀን
|
35
|
ዮሐና (ዮላና) የኩዛ ሚስት
|
ታህሳስ 26 ቀን
|
36
|
ሶስና
|
ግንቦት 12 ቀን
|
እነዚህ ጌታችንን ሲከተሉ ግማሾቹ በጉልበታቸው ግማሾቹ አብረው በማደርና አብረውበመዋል ከጌታችን ሳይለዩ አገልግለው በኋላም መንፈስ ቅዱስ በወረደበት ጊዜ አብረውስለነበሩ ግማሾቹ ከሐዋርያት ጋር ተከፋፍለው ተሰማርተዋል፡፡
የሰላሳ ስድስቱ ቅዱሳትአንስት በረከታቸው ይደርብን