ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ:“ጽኑ ተቋማዊ ሕመም” ላይ ነው! ደቀ መዛሙርቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ድጋፍ ጠየቁ፤ ትምህርት ካቋረጡ ከሳምንት በላይ ተቆጥሯል
• እስከ ቅዱስ ሲኖዶስ ድረስ በተደጋጋሚ የቀረቡ አስተዳደራዊና አካዳሚያዊ ጥያቄዎቻቸው ሰሚ አጥተዋል፤
• እንደ ሌሎች ኮሌጆች ኹሉ፣ለጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ተጠሪ ኾኖ በበላይነት እንዲከታተለው አመለከቱ፤
• አረጋዊው ሊቀ ጳጳስ በክብር እንዲነሡና አቅመ ቢስ አመራሮች በአፋጣኝ እንዲወገዱ ደቀ መዛሙርቱ ጠየቁ፤
• ከነገ ጀምሮ ጥቅመኛ ሓላፊዎችንና ሠራተኞችን በማገድ ቢሮዎችን የማሸግ ርምጃ እንደሚወስዱ አስጠነቀቁ፤
• ጭቁን መምህራንና ሠራተኞች እንዲሁም የማታ ደቀ መዛሙርት፣ ጥያቄዎቻቸውን እንደሚደግፉ አረጋገጡ፤
• ንግዳዊነት የተንሰራፋበት ኮሌጁ፣ ተጠቃሎ ከመሸጡ በፊት፣ ተቆርቋሪ ወገኖች ኹሉ እንዲደርሱለት ተማፀኑ፤
***

• ለክፍያ ሲሉ ኮርሶችን በሚያግበሰብሱ ሓላፊዎች ሳቢያ፣ የትምህርት ጥራቱ “ሙሉ በሙሉ ሞቷል፤ ወድቋል፤”
• ከመምህራኑ ይልቅ ያለአግባብ የተሰገሰጉ ሠራተኞች፥በደመወዝ፣ በአበልና በበዓላት ቦነስ በጀቱን ይቀራመታሉ፤
• የተማሪዎች ማደሪያዎች ሳይቀሩ፣ ለንግድ እና ለመኖርያ ተከራይተዋል፤ መጸዳጃ ቤቶቻቸው መጋዘን ኾነዋል፤
• ነፃነት የታወጀበትና በቅርስነት መያዝ ያለበት የቀድሞ የሊቀ ጳጳሱ ቢሮ፣“ጾም የሚሻርበት ናይት ክለብ ኾኗል፤”
• የተከራዮች ማንነትና ተመኑ ተለይቶ ይታወቅ፤ገቢው በውጭ ኦዲተር ተመርምሮ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ይተዳደር፤
• “ለአንድ ትልቅ የትምህርት ተቋም ሕንፃ መገንባትና መነገድ የስኬት ጥግ ተደርጎ ሊወሰድ አይችልም፤ በቤተ ክርስቲያንና በሕዝብ ሀብት ላይ እየደረሰ ያለውን ኪሳራ እናጋልጣለን፤ትክክለኛ ተቋማዊ ለውጥ እስኪፈጠር ድረስ እንዋጋለን፤ ጥያቄያችን አፋጣኝና ቁርጥ ተግባራዊ ምላሽ ሳያገኝ ወደ መማር ማስተማር ሒደቱ አንመለስም፤” /ኹሉም 150 ደቀ መዛሙርት/