"ተዋሕዶ" - አትሮንስ ዘተዋሕዶ

አትሮንስ ዘተዋሕዶ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብበት ድኅረ ገጽ ነው።

Breaking

Post Top Ad

Responsive Ads Here

Friday, March 7, 2014

"ተዋሕዶ"


   ከዲያቆን ኤርምያስ ነቢዩ

ተዋሕዶ የዘላለም ቤቴ፤
የክብሬ አክሊል መገለጫ ማንነቴ፤
የሕይወት መና ያለብሽ፤
ደስታ ፍቅር የሞላብሽ፤
ቅዱሳን በሕይወታቸው የሰበኩልሽ፤
ጻድቃን በጽድቅ ሕይወት የተመላለሱብሽ፤
ሰማዕታት ደማቸውን ያፈሰሱልሽ፤
ተዋሕዶ ሐይማኖቴ፤
የዘለዓለም ቤቴ፤
ልኑር በቤትሽ ለዘለዓለም፤
ይፍቀድልኝ በቤትሽ እንድኖር ቸሩ መድኃኔዓለም::


ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር 

Post Bottom Ad