«...ለእግዚአብሔር በፍጹም ልብህ ሰግደህ ተገዛ...» - አትሮንስ ዘተዋሕዶ

አትሮንስ ዘተዋሕዶ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብበት ድኅረ ገጽ ነው።

Breaking

Post Top Ad

Responsive Ads Here

Friday, February 28, 2014

«...ለእግዚአብሔር በፍጹም ልብህ ሰግደህ ተገዛ...»

v  ለእግዚአብሔር በፍጹም ልብህ ሰግደህ ተገዛ

  v  እንዲህ የሆንክ እንደሆነ መከራ በመጣብህ ጊዜ ሲረዳህ ታገኘዋለህ። ልመናህንም ይሰማሃል።
  v  ኃጢአት ከመስራት አስቀድሞ አንድም ኃጢአት ሰርተህ በመከራ ከመሰናከል አስቀድሞ ለምን ማልድ።

  v  መከራ መጥቶብህ መከራውን ለማራቅ ከምትጸልየው ጸሎት አስቀድሞ  ለሚገባ ንሰሐ ተዘጋጅ።
  v  ክፉ ሰው እና ከክፉ ግብሩ ተለይ።
  v  ወደኔ ተመለሱ ይቅር እላችኋለሁ።  በፍጹም ልባችሁ ወደኔ ተመለሱ ይልሃል እግዚአብሔር
  v  በህይወት ትኖሩ ዘንድ ታዘዙልኝ፡፡
  v  እግዚአብሔርን በጸሎት ጥራው። ያድነኛል ብለህ በጸሎት ብትጠራው ልመናህን ይሰማሃል ያደርግልሃል።

Post Bottom Ad