የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት - አትሮንስ ዘተዋሕዶ

አትሮንስ ዘተዋሕዶ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሥርዓትና ደንብን የጠበቁ ጽሑፎችና ምስሎች በመ/ር ቀሲስ ንጋቱ አበበ እየተዘጋጀ የሚቀርብበት ድኅረ ገጽ ነው።

Breaking

Post Top Ad

Responsive Ads Here

Sunday, December 22, 2013

የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት

 (በዲያቆን ንጋቱ አበበ)

መጽሐፍ ቅዱስን ማወቅ  ጤናማ ትውልድን ለማፍራት ያስችላል።  ሰዎች በሥር ዓት እንዲኖሩ፤ ኃይማኖታቸውን ጠብቀው ዘለዓለማዊ መንግሥትን እንዲወርሱ፤ ከጦርነት ይልቅ ሰላምን ከጥላቻ ይልቅ ፍቅርን እንዲያስቀድሙ እና ገንዘባቸው እንዲያደርጉ፤ አምላካችን ጌታችን እና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ሰው መሆን እንዳስፈለገው እና በከሳሽ ዲያብሎስ እርሱም በቀደመው ሰይጣን አጥተነው የነበረውን ልጅነት እንዴት እንዳስመለሰልን እንዲያውቁ ወ.ዘ.ተ ያስችላል።  በብሉይ ኪዳን ዘመን በታላላቅ ነብያት የተጻፉት የትንቢት ቃሎች ፍጻሜ ያገኙበት መሆኑም በሰፊው የተጠቀሰበት ክፍል ነው።  በአጠቃላይ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስም ይህን ዓለም እንዴት አሸንፈን በአዳም ስህተት ያጣነውን የክብር ቦታ ደግመን እንድናገኝ፤ በኃጢአት ምክንያት ከደረሰብን የሞት ቅጣት ወደ ዘላለማዊ ሕይወት የምንገባበትን መንገድ እንዳሳየን የምንረዳበት ክፍል ነው።
ተከታተሉን....

Post Bottom Ad