ወስብሐት ለእግዚአብሔር
የእግዚአብሔር ቸርነቱና ምሕረቱ
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነቱና ርህራሄዋ
የቅዱሳን በረከታቸው ረድኤታቸው ጸሎታቸው አይለየን::
እግዚአብሔር አምላካችን በቅዱስ ቶማስ ጸሎት ይማረን በረከቱና ረድኤቱም አይለየን አሜን::